ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብና ምሥራቅ ጉጂ የተፈናቀሉ የጌዴዖ ተወላጆች

Your browser doesn’t support HTML5

ከምግብ እጥረትና ከተጓዳኝ እክሎች የተነሳ ባለፉት ሰባት ሳምንታት ብቻ 18 ህፃናትና 4 አዋቂዎች መሞታቸውን የጌዲዖ ዞን ጤና መምሪያ ይፋ አደረገ፡፡ 2 ሺህ 239 ህፃናት ለከፍተኛ የምግብ እጥረት መጋለጣቸው የታወቀ ሲሆን 374 ህፃናት በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ ስለሚገኙ ማገገሚያ ማዕከል ገብተዋል፡፡ ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብና ምሥራቅ ጉጂ የተፈናቀሉ የጌዴኦ ተወላጆች አሁንም ለተለያዩ ችግሮች መጋለጣቸውን ተናግረዋል፡፡