ከቡርኪና ፋሶ ወደ ሰሜናዊ ቤኒን እየተዛመተ ያለው ሽብር

Your browser doesn’t support HTML5

ከቡርኪና ፋሶ ወደ ሰሜናዊ ቤኒን እየተዛመተ ያለው ሽብር

አንድ በቅርቡ የወጣ ሪፖርት እንዳመላከተው፣ ባለፈው ዓመት በቤኒን ሰሜናዊ ክፍል መንግሥት ይፋ ካደረገውም በላይ ከጽንፈኛ ቡድኖች ጋር የተዛመዱ የበዙ የኃይል ጥቃቶች ተፈጽመዋል።

ሪፖርቱ አክሎም ጥቃቱ በሳህል በሚካሄደው ግጭት “ቤኒንን አዲሷ የውጊያው ግንባር አድርጓታል፣” ብሏል።

ሄንሪ ዊልከንስ በሰሜናዊ ቤኒን ናቲቲንጎ ጥቃቶቹ ሲፈጸሙ ያዩ ምስክሮችን ዋቢ አድርጎ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።