ሦስት የቤኒሻንጉል ማረሚያ ቤት አዛዦች ምዕራብ ወለጋ ውስጥ መታገታቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለፁ

  • ቪኦኤ ዜና

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የካማሺ ዞን ማረሚያ ቤት አዛዦች በምዕራብ ወለጋ ቦጂ ድርመጂ ወረዳ ውስጥ ባለፈው ሳምንት ሐሙስ በታጣቂዎች መታገታቸውን ከቤተሰቦቻቸው መካከል ለቪኦኤ ገለጹ።

የቦጂ ድርመጂ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ደበላ ተክሉ "ሦስቱን የካማሺ ዞን ማረሚያ ቤት አዛዦች ያገተቱት የሸኔ ታጣቂዎች ናቸው" ካሉ በኋላ ለማስለቀቅም ጥረት እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ሦስት የቤኒሻንጉል ማረሚያ ቤት አዛዦች ምዕራብ ወለጋ ውስጥ መታገታቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለፁ