አቶ በቀለ ገርባ በዋስ መለቀቅ ትዕዛዝ ላይ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ማብራሪያ ጠየቀ

  • መለስካቸው አምሃ

የኦፌኮ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ

የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ በዋስ እንዲለቀቁ የፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ትናንት በሰጠው ትዕዛዝ ላይ ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ተጨማሪ ማብራሪያ በመጠየቁ እሥረኛው ዛሬም ሳይለቀቁ ቀርተዋል።

ችሎቱ አቶ በቀለ በሰላሣ ሺህ ብር ዋስ እንዳለቀቁ መወሰኑ ተዘግቧል።

ማረሚያ ቤቱ ከፍርድ ቤት ትዕዛዝ ውጭ አንድም ሰው እንዲያስር ሕግ አይፈቅድም ሲሉ የአቶ በቀለ ገርባ ጠበቃ ቅሬታቸውን ገልፀዋል።

የተያያዘው የድምፅ ፋይል ብዙ ወገኖችን ያካተተ ዘገባ ይዟል፤ ያዳምጡት።

Your browser doesn’t support HTML5