የዓድዋ በዓል በኢትዮጵያ ተገቢውን ክብር አግኝቶ እየተከበረ ነው?

battle of adwa

የኢትዮጵያ ታሪክና ሥን ጥበብ መምሕሩ አቶ አበባው አያሌው ምላሽ አላቸው

ዛሬ 120ኛው የዓድዋ ድል በዓል ተከብሮ ውሏል፡፡ በሰሜን አሜሪካ በሜሪላንድ ክፍለ ግዛት በርካታ ኢትዮጵያዊያን የሚኖሩበት ሞንትጎመሪ አውራጃ (Montgomery county) መጋቢት ወር የዓድዋ ድል በዓል ኾኖ እንዲታሰብ ወስኗል። የዓድዋ በዓል በኢትዮጵያ ተገቢውን ክብር አግኝቶ እየተከበረ ነው?

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ብሥነ ጥበባት ኮሌጅ በአለ ሥነጥበባት ትምሕርት ክፍል የኢትዮጵያ ታሪክና ሥን ጥበብ መምሕር የኾኑት አቶ አበባው አያሌው ስለ ዓድዋ ድል ጥቂት ብለዋል፡፡ ሌሎች ባለሞያዎችም ስለ ዓድዋ ይናገራሉ፡፡

ይህንኑ በተመለከተ ጽዮን ግርማ ተከታዮን ዘገባ ታቀርባለች።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የዓድዋ በዓል በኢትዮጵያ ተገቢውን ክብር አግኝቶ እየተከበረ ነው?