የባንግላዴሽ ፕሬዚዳንት ያፀደቁት ህግ የመናገርና የፕሬስ ነፃነትን ይገድባል ተባለ

  • ቪኦኤ ዜና

ፎቶ ፋይል:- የባንግላዴሹ ፕሬዚዳንት አብዱ ሀሚድ

የባንግላዴሹ ፕሬዚዳንት አብዱ ሀሚድ ያፀደቁት አዲስ ህግ፣ "የመናገር እና የፕሬስ ነፃነትን ይገድባል" ሲሉ፣ የመገናኛ ብዙኃን ድርጅቶችና ሃያስያን አሳሰቡ።

የባንግላዴሹ ፕሬዚዳንት አብዱ ሀሚድ ያፀደቁት አዲስ ህግ፣ "የመናገር እና የፕሬስ ነፃነትን ይገድባል" ሲሉ፣ የመገናኛ ብዙኃን ድርጅቶችና ሃያስያን አሳሰቡ።

የፕሬዚዳንቱ ጽ/ቤት ኃላፊ ጆይናል አበዲን ናቸው ይህን በዛሬው ዕለት ይፋ ያደረጉት።

አዲስ የወጣው ህግ፣ ቀደም ያለውን የቴክኖሎጂና የኢንፎርሜሽን ሥርጭት መመሪያ የሚተካ እንደሆነም ታውቋል።