በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ከአምስት ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎች "ተፈናቅለን የሚረዳንም አካል አጥተናል" ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ቅሬታቸውን አሰምተዋል።
አዲስ አበባ —
የዞኑ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ፅሕፈት ቤት ደግሞ ሰዎቹ ተፈናቃይ አለመሆናቸውን ገልፆ ነገር ግን የምግብ እርዳታ እያደረሰላቸው መሆኑን ተናግሯል።
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጉዳዩን የሚያጣራ ልዑክ ወደዞኑ መላኩን የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኬሽንስ ቢሮ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5