አዲስ አበባ —
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በእነ አቶ እስክንድር ክስ የአቃቤ ህግ ምስክሮችን መስማቱን ቀጥሏል፡፡ አቶ እስክንድር አስደብድቦኛል ባሉት የመንግሥት አካል ክስ ለማቅረብ ትዕዛዝ እንዲሰጥላቸው ፍርድ ቤቱን ጠይቀዋል።
ፍርድ ቤቱ በሰጠው ትዕዛዝም የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን፤ በአቶ እስክንድር ነጋ ላይ ተፈፅሟል ያለውን ድብደባ እንዲያጣራና የምርመራውንም ውጤት ለፍርድ ቤት እንዲያቀርብ ሲል አዟል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5