ባልደራስ በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ

  • መለስካቸው አምሃ

ፎቶ ፋይል፟፦ አዲስ አበባ /ኢትዮጵያ/

በኢትዮጵያ ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃትንና ሱዳን የኢትዮጵያን ድንበር መጣሷን በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ ባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አስታወቀ።

ፓርቲው ለሰልፉ እውቅና ለማግኘት ለሚመለከተው አካል ማመልከቻ ማስገባቱን አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ባልደራስ በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ