ከተለያዩ ክልሎች የተወጣጡ ቁጥራቸው 125 የሚሆኑ ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰጭ ወጣቶች በባህር ዳር ከተማ ዙሪያ ልዩ ስሙ ሰባት አሚት በተባለ አካባቢ በአባይ ወንዝ ላይ የእምቦጭ አረምን የማስወገድ ሥራ ሰርተዋል፡፡
ባህር ዳር —
ከተለያዩ ክልሎች የተወጣጡ ቁጥራቸው 125 የሚሆኑ ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰጭ ወጣቶች በባህር ዳር ከተማ ዙሪያ ልዩ ስሙ ሰባት አሚት በተባለ አካባቢ በአባይ ወንዝ ላይ የእምቦጭ አረምን የማስወገድ ሥራ ሰርተዋል፡፡
ወጣቶቹ ነሐሴ 1 ቀን በቤተ መንግሥት ስለ በጎ አድራጎት በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አሕመድ አነቃቂ ንግግር ተደርጎላቸው ነበር፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ወሰን ተሻጋሪ ወጣቶች በባህር ዳር ከተማ
Your browser doesn’t support HTML5
ወሰን ተሻጋሪ ወጣቶች በባህር ዳር ከተማ