በባህር ዳር ከተማ አልፎ አልፎ ምሽት ላይ የሚሰማው የተኩስ ድምፅ ምንነት ግራ እንዳጋባቸው ለቪኦኤ አስተያየታቸውን የሰጡ አንዳንድ የከተማዋ ነዋሪዎች ገለፁ።
ባህር ዳር —
በለቅሶ ላይ የሚተኮስ በማኅበራዊ ትሥሥር አሉታዊ ተፅዕኖ እያስከተለ መሆኑን የእነዚህ ነዋሪዎች ዕምነት ነው። የከተማ አስተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ በጉዳዩ ዙሪያ መልስ ከመስጠት ተቆጥቧል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ምሽት ላይ የሚሰማው የተኩስ ድምፅ - በባህር ዳር