አቶ ገዱ አንዳርጋቸው "ያልታደሰውና የአሮጌው ዘመን ቁማርተኞች” ያሏቸውን ኃይሎች አወገዙ

  • መለስካቸው አምሃ

የባህር ዳር ድጋፍ ሰልፍ - በባህር ዳር ስትድዬም

ኢትዮጵያ አዲስ የጀመረችውን የለውጥ ጉዞ ለማሰናከል፣ ያልታደሰውና የአሮጌው ዘመን ቁማርተኞች ያሏቸው ኃይሎች ደባ እየሰሩ መሆናችውን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር፣ ዛሬ በባህር ዳር ከተማ ለተሰበሰበው ሕዝብ ይፋ አደረጉ፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩም ከዚህ በኋላ ፀረ ዲሞክራሲ አሰራር አብቅቷል ሲሉ ለተሰበሰበው ሕዝብ አብስረዋል፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የባህር ዳር የዛሬ ውሎ

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።