ባህር ዳር ላይ ሰልፈኞች "የዓለም አቀፍ ተቋትን ዝምታ" አወገዙ

በባህር ዳር ላይ አደባባይ የወጡ ሰልፈኞች

"የህወሓት ታጣቂዎች በአማራና በአፋር ክልሎች ውስጥ ያደረሱትን ፆታዊ ጥቃት ለሴቶች መብቶች የሚሟገቱ ዓለም አቀፍ ተቋማት ዝም ብለዋል" ሲሉ በባህር ዳር ላይ አደባባይ የወጡ ሰልፈኞች አውግዘዋል።

ቁጥራቸው በሺዎች የተገመተው የባህር ዳር ሰልፈኞች በክልሉ የሴቶች ጉዳይ ቢሮና በአምነስቲ ኢንተርናሽናል የተጠናው የተደፈሩ ሴቶች ህመም ሊሰማቸው ይገባል" ብለዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ባህር ዳር ላይ ሰልፈኞች “የዓለም አቀፍ ተቋትን ዝምታ” አወገዙ