የባህርዳር ከተማ ማኅበራት ዘርፍ ምክር ቤት አመራር አባላት ዛሬ ከመቀሌ ከተማ አቻዎቻቸው ጋር ተሞክሮ እየተለዋወጡ ነው።
መቀሌ —
የባህር ዳር ከተማ ማኅበራት ዘርፍ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አቶ መንገሻ በላይ ምክር ቤቶቹ የክልሎቹ ኣምባሳደሮች ናቸው ሁለቱ በጋራ ሲሰሩ ደግሞ ኢትዮጵያን ይወክላሉ ብለዋል።
ዓላማው ሀገሪቱ ከእርሻ ወደ ማኖፋክቸሪንግ የምታደርገውን ሂደት ለማጠናከር ነው ብለዋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5