በእነአቶ በረከት ጉዳይ የባህር ዳር ነዋሪዎች የሰጡት አስተያየት

Firefighters remove rubble from a severely damaged building following a Russian airstrike in the city of Vinnytsia, Ukraine.

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በህግ ጥላ ሥር የሚገኙት የእነ አቶ በረከት ለፍርድ መቅረብ ከለውጡ ጋር በተያያዘ በህዝብ ዘንድ ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገብቶ የነበረውን የህግ የበላይነት መሥመር እየያዘ መሆኑን ማሳያ ነው ሲሉ አንዳንድ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ።

ነዋሪዎቹ ይህንን የተናገሩት ከትላንት ጀምሮ የእነ አቶ በረከት ስምኦንን ችሎት ለመከታተል በርካታ የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች በከፍተኛው ፍርድ ቤት በተገኙበት ወቅት ከአሜሪካ ድምፅ ጋር በነበራቸው ቆይታ ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5