የእነ አቶ በረከት ጉዳይ

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ባህር ዳር ውስጥ እስር ቤት የሚገኙትን የአቶ በረከት ስምዖንና የአቶ ታደሰ ካሣ ጉዳይ፣

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ባህር ዳር ውስጥ እስር ቤት የሚገኙትን የአቶ በረከት ስምዖንና የአቶ ታደሰ ካሣን ጉዳይ የያዘው የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ዐቃቤ ህግ ቡድን፤ የማጣራት ሥራውን እንዳጠናቀቀ ገለፀ፣ ችሎቱም የምርመራ መዝገቡን እንደዘጋ አስታወቀ፡፡

ይህ የተገለፀው ዛሬ ሁለቱ ተጠርጣሪዎች ፍ/ቤት ለሰባተኛ ጊዜ በቀረቡበት ወቅት ነው፡፡

ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የእነ አቶ በረከት ጉዳይ