በባህር ዳር ከ2 ዓመት በፊት በተቃውሞ ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች ዕርዳታ ተሰጠ

ባህር ዳር

ባህር ዳር

ከሁለት ዓመት በፊት በባህር ዳር ከተማ ለተቃውሞ ወጥተው ሕይወታቸውን ያጡና የአካል ጉዳት የደረሰባቸውን ነዋሪዎችና ቤተሰቦችን ለመርዳት የከተማዋ ወጣቶች ባደረጉት የገንዘብ ማሰባሰብ፤ 2.2 ሚሊዮን ብር ለመሰብሰብ ችለዋል።

ከሁለት ዓመት በፊት በባህር ዳር ከተማ ለተቃውሞ ወጥተው ሕይወታቸውን ያጡና የአካል ጉዳት የደረሰባቸውን ነዋሪዎችና ቤተሰቦችን ለመርዳት የከተማዋ ወጣቶች ባደረጉት የገንዘብ ማሰባሰብ፤ 2.2 ሚሊዮን ብር ለመሰብሰብ ችለዋል፤ አስቴር ምስጋናው ከአማራ ክልል መዲና ባህር ዳር እንደዘገበችው።

ነሃሴ አንድ ቀን 2008 ዓም በተካሄድው የተቃውሞ ሰልፍ ተጎጂ ለሆኑ እርዳታው ትናንት ተሰጥቷል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በባህር ዳር ከ2 ዓመት በፊት በተቃውሞ ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች ዕርዳታ ተሰጠ