በአክሱም ከተማ ቦምብ መያዙን ፖሊስ ገለፀ

በአክሱም ከተማ ህዝብ በሚሰበሰብበት ቦታ አደጋ ሊያደርስ ተብሎ የተጠርጠረ ቦምብ መያዙን የከተማዋን ፖሊስ አስታውቋል።

በአክሱም ከተማ ህዝብ በሚሰበሰብበት ቦታ አደጋ ሊያደርስ ተብሎ የተጠርጠረ ቦምብ መያዙን የከተማዋን ፖሊስ አስታውቋል።

ቦምቡ በከተማዋ የኮከብነት ማዕርግ ባለው ሆቴል ውስጥ መኝታ ክፍል ነው የተገኘው። ሆቴሉ የመንግሥትና የድርጅቶች ስብሰባዎች በተደጋጋሚ የሚካሄድበት ነው ተብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በአክሱም ከተማ ቦምብ መያዙን ፖሊስ ገለፀ