ዋሽንግተን ዲሲ —
ወግ - በአውራ አምባ ጉዳይ
የወጋችንን የመጨረሻ ክፍል ከዚህ ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የመኖር ትርጉሙ …
ሁለተኛውን ክፍል ከዚህ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የአውራ አምባ ዕቅዳዊ ማሕበረሰብ ፈተና -ክፍል ሁለት
ክፍል አንድ
Your browser doesn’t support HTML5
የአውራ አምባ 'ዕቅዳዊ ማሕበረሰብ' ፈተና
የአውራ አምባን ማኅበረሰብ እንድታደግ የሚል ጥሪ ያሰሙ አንድ የዩናይትድ ስቴትስ ነዋሪ የሆኑ ሃኪም ናቸው የምሽቱ የባሕልና ማሕበረሰብ እንግዳ። ዶ/ር አሸናፊ ዋቅቶላ ይባላሉ።
የCOVID 19’ን መዛመት ለመከላከል ታልመው በዓለም ዙሪያ የተጣሉትን የጉዞ ገደቦችና እንቅስቃሴዎች ተከትሎ በሕልውናቸው ላይ አደጋ ተጋርጧል ሲሉ ነው ዶ/ር አሸናፊ - “እኩልነትን መሠረት ባደረገው በተለየ የአኗኗር ዘይቤው ለሚታወቀው የአውራ አምባ ማሕበረሰብ” አባላት ‘የእንድረስላቸው’ ጥሪያቸውን ያሰሙት። ይህንኑ መነሻ ያደረገ ቃለ ምልልስ ነው።