የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ስብሰባ በአዲስ አበባ

  • እስክንድር ፍሬው
የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ስብሰባ አዲስ አበባ ይጀመራል፡፡ ከዚህ ቀደም ብሎ የተካሄደውና በትናንትናው ዕለት የተጠናቀቀው የውጭ ጉዳዮቹ ስብሰባ በአለፉት ዓመታት ሲጠና የቆየው የሕብረቱ ማሻሻያ ሀሳብ ላይ ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል፡፡

የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ስብሰባ አዲስ አበባ ይጀመራል፡፡ ከዚህ ቀደም ብሎ የተካሄደውና በትናንትናው ዕለት የተጠናቀቀው የውጭ ጉዳዮቹ ስብሰባ በአለፉት ዓመታት ሲጠና የቆየው የሕብረቱ ማሻሻያ ሀሳብ ላይ ከስምምነት መድረሱ ተገልጿል፡፡

በዚህ የአፍሪካ ሕብረቱ የሀሳብ ማሻሻያ መሰረት ሥምንት የነበረው የኮሚሺነሮች ቁጥር ስድስት ዝቅ ይላል አዲስ አበባ የሚቀመጡት የኮሚሺነሩ ሊቀመንበርም እስካሁን ከነበረው የተሻለ ሥልጣን ይኖራቸዋል፡፡ በዓመት ሁለት ጊዜ ይካሄድ የነበረው የመሪዎች ስብሰባ፣ በዓመት አንድ ጊዜ ብቻ እንደሚካሄድም የማሻሻያ ዕቅዱ ሀሳብ ያቀርባል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ስብሰባ በአዲስ አበባ