የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገሮች በጀት መዋጮ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

  • እስክንድር ፍሬው

ኢራስተስ ምዌንቻ - የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር

የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት ለአህጉራዊው ድርጅት መዋጮ የሚደርጉበት አሰራር ለመተግባር ተጠየቀ።

የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት ሁሉም ለአህጉራዊው ድርጅት መዋጮ የሚያደርጉበትን አሠራር ለመተግበር እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን የሕብረቱ ኮሚሽን ምክትል ሊቀመንበር ኢረስተስ ሙዌንቻ ተናገሩ።

እስካሁን ባለው አሰራር የሕብረቱ መርሃ ግብሮችና የሰላም ማስከበር ተልእኮዎች የገንዘብ ክፍተት እየገጠማቸው መሆኑን በሶማሊያ ያለውን ሁኔታ በምሳሌ በመጥቀስ አብራርተዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገሮች በጀት መዋጮ እንዲያደርጉ ተጠየቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገሮች የበጀት መዋጮ እንዲያደርጉ ተጠየቀ