"በሙስና ላይ የሚካሄደውን ትግል ማሸነፍ"- የአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ መሪ ቃል

  • እስክንድር ፍሬው
የዚህ ዓመቱ የመሪዎች ጉባዔ በሙስና ላይ ማተኮሩ ትግሉ አሁን ተጀመረ ማለት እንዳልሆነ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ዋና ፀሐፊ አስታወቁ፡፡

የዚህ ዓመቱ የመሪዎች ጉባዔ በሙስና ላይ ማተኮሩ ትግሉ አሁን ተጀመረ ማለት እንዳልሆነ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ዋና ፀሐፊ አስታወቁ፡፡ ርዕሱ በወቅታዊ የሰላምና የፀጥታ ጉዳዮች ሊዋጥ ይችላል መባሉን የግንዛቤ ጉዳይ እንጂ እውነታውን የሚያሳይ አይደለም ብለዋል፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

"በሙስና ላይ የሚካሄደውን ትግል ማሸነፍ"- የአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ መሪ ቃል

የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ዋና ፀሐፊ ሙራድ ቤንዲያ ዛሬ አመሻሹ ላይ የሰጡት መግለጫ ለመሪዎች ጉባዔ እየተደረገ ባለው ዝግጅት ላይ ያተኮረ ነው፡፡ የዘንድሮው ጉባዔ መሪ ቃል፣ “በሙስና ላይ የሚካሄደውን ትግል ማሸነፍ” የሚል ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

"በሙስና ላይ የሚካሄደውን ትግል ማሸነፍ"- የአፍሪካ መሪዎች ጉባዔ መሪ ቃል