"ዩናይትድ ስቴትስ ከዚህ ቀደም የነበረውን ያህል ተፅዕኖ ፈጣሪ ሀገር አይደለችም ያሉት" የአፍሪካ ኅብረት ኢኮኖሚ ኮሚሽነር ፕሬዚዳንት ትራምፕ የነበረውን የኢኮኖሚ ትብብር ባይቀጥሉ እንኳን አፍሪካ ሌሎች አማራጮች እንዳሏት ተናግረዋል።
አዲስ አበባ —
ዩናይትድ ስቴትስ ከዚህ ቀደም የነበረውን ያህል ተፅዕኖ ፈጣሪ ሀገር አይደለችም ያሉት የአፍሪካ ኅብረት ኢኮኖሚ ኮሚሽነር ፕሬዚዳንት ትራምፕ የነበረውን የኢኮኖሚ ትብብር ባይቀጥሉ እንኳን አፍሪካ ሌሎች አማራጮች እንዳሏት ተናግረዋል።
ፕሬዚደንት ትራምፕ እውነታውን መገንዘብ እንደሚጀምሩና ሁለቱንም ፓርቲዎች ያማከለ የሚባለው የአሜሪካ የአፍሪካ ፖሊሲ እንደሚቀጥል ግን ተስፋቸውን ገልፀዋል ኮሚሽነሩ አንቶኒ ማሩፒንግ።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የአፍሪካ ኅብረት ኢኮኖሚ ኮሚሽነር - ስለ አዲሱ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት