የአፍሪካ ሕብረት መሪዎች

  • መለስካቸው አምሃ

የ2017 የአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ

ዩናይትድ ስቴትስ አፍሪካዊያን ስደተኞችን ለመመለስ ዛሬ ያወሰደችው እርምጃ ለአህጉሪቱ ሕብረትና እርስ በርስ መረዳዳት አንድ ትልቅ ፈተና ደቅኗል ሲሉ ተሰናባቿ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ላሚኒ ዙማ አሳስበዋል፡፡

የመላ አፍሪካ ሴቶች ድርጅት የኅብረቱ አንድ ልዩ አካል ሆኖ እንዲታወቅም ለመሪዎቹ መደበኛ ስብሰባ ጥሪ አቅርበዋል ዶ/ር ዙማ፡፡

የጊኒው ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ የቻዱን ፕሬዚዳንት ኤድሪስ ዴቢን ለሕብረቱ ሊቀመንበርነት ተክተዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአፍሪካ ሕብረት መሪዎች