አፍሪቃ የግብርና ዉጤቶችን ለማስገባት ብቻ፣ በዓመት ከሰላሳ ቢሊዮን ዶላር ያላነሰ እንደምታወጣ ታወቀ

በዓለም ላይ በየአስር ደቂቃ ከሚሞቱ ህጻናት መካከል፣ ሩብ ያህሉ አፍሪቃዉያን ህጻናት ናቸዉ።

መለስካቸዉ አመሃ ከአዲስ አበባ ዝርዝሩን ልኮልናል።