አዲሱ የአፍሪካ ኅብረት የሶማሊያ የሰላም አስከባሪ ተልዕኮ በሰዓታት ውስጥ ሥራውን ይጀምራል፡፡ ታዲያ አንድ የሶማሊያ ክፍለ ግዛት ባለሥልጣን "ኢትዮጵያ በእንግሊዝኛ የምሕጻር መጠሪያው አውሶም በተባለው ተልዕኮ እንዳትሳተፍ መደረግ የለባትም" ሲሉ አስጠንቅቀዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
የኢትዮጵያ ወታደሮች የሚገኙበት የጁባላንድ ክፍለ ግዛት ምክትል ፕሬዝደንት መሐሙድ ሰይድ አደን ለአሜሪካ ድምጽ የአፍሪካ ቀንድ አገልግሎት በሰጡት ቃል ኢትዮጵያ በተልዕኮው እንዳትሳተፍ ቢደረግ እንደሚቃወሙ ገልጸዋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።