የአፍሪካ ሕብረት ከዓለም አቀፍ የወንጀል ችሎት “የመውጣት ስትራቴጂ” ባለው እርምጃ እየገፋ ነው።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የአፍሪካ ሕብረት ከዓለም አቀፍ የወንጀል ችሎት “የመውጣት ስትራቴጂ” ባለው እርምጃ እየገፋ ነው።
እርምጃው ሕጋዊ አሳሪነት ባይኖረውም በአህጉሪቱ ሰላምን፣ ጸጥታንና ፍትህን ሊለውጥ ይችላል። በሌላ በኩል ደግሞ የአፍሪካ ርእሳነ ብሔራት አመታዊ ጉባኤ ባበቃ ማግስት የአፍሪካ ሕብረት በአህጉሪቱ ያሉ ግጭትችን ለማቆም ባለው እቅድ ብሩህ ተስፋ አሳድሮ እየተንቀሳቀስ መሆኑን ገልጿል ትላለች፡፡
የአሜሪካ ድምፅ ራድዮ ዘጋቢ አኒታ ፕል ከአዲስ አበባ የላከችውን ዘገባ አዳነች ፍሰሀየ ታቀርበዋለች።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5