በሪዮ ኦሊምፒክስ የማራቶን ውድድሩን ሲፈጽም ሁለት እጆቹን አጣምሮ ከራስ በላይ ያሳየው አትሌት ፈይሳ ለሊሳ፤ በዚህ ሳምንት በዋሽንግተን ዲሲ የፖሊሲና የህዝብ አስተያየት ክበቦች እየሮጠ ነው።
ዋሽንግተን —
የለሊሳ ሩጫ በኢትዮጵያ የሚታዩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችና ግድያዎች እንዲቆሙ ከዩናይትድ ስቴይትስ የኮንግረስ አባላትና ከዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙሃን ነው።
በትናንትናውለት ኮንግረሱ የአፍሪካ የውጭ ጉዳይ ንዑስ ኮሚቴ ሊቀመንበር ክሪስ ስሚት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ ላይ ያሳለፉት አዲስ ረቂቅ ውሳኔ ይፋ ሲሆንም አትሌቱ የምስክርነት ቃሉን ሰጥቷል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
አትሌት ፈይሳ ለሊሳ በዋሽንግተን የፖሊሲና የህዝብ አስተያየት ክበቦች እየሮጠ ነው