በ2024 ረዥም ጊዜ የቆዩ አንዳንዶቹ ገዢ ፓርቲዎች ሲቀጥሉ፣ ሌሎች ከባድ ሽንፈት ገጥሟቸዋል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በ2024 ረዥም ጊዜ የቆዩ አንዳንዶቹ ገዢ ፓርቲዎች ሲቀጥሉ፣ ሌሎች ከባድ ሽንፈት ገጥሟቸዋል

ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት በቀሩት የአውሮፓውያን 2024 ዓመት፣ አፍሪካዊያን መረጮች፣ አፍሪካ ውስጥ በተካሄዱ ፕሬዝዳንታዊ፣ የፓርላማ ወይም አካባቢያዊ ምርጫዎች የተጠመዱ ነበሩ፡፡

በአንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት ረዥም ጊዜ ሥልጣን ላይ የቆዩ ገዥ ፓርቲዎች ወንበራቸውን አስጠብቀው ሲቆዩ፣ ሌሎቹ ከባድ ሽንፈት ደርሶባቸዋል። በርካታ ምርጫዎችን የዘገበችው የቪኦኤ የናይሮቢ ቢሮ ኃላፊ ሜሪያማ ዲያሎ በዚህ ዓመት በአህጉሪቱ ዴሞክራሲ ምን ያህል በአግባቡ ተግባራዊ እንደተደረገ ተመልክታለች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።