1ሺሕ 438ኛው የኢድ-አለድሃ በዓል ዛሬ በመላው ዓለም በሚገኙ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከብሮ ውሏል። በዓሉ በኢትዮጵያም በፀሎትና በሶላት ሥነ ሥርዓት ተከብሯል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
1ሺሕ 438ኛው የኢድ-አለድሃ በዓል ዛሬ በመላው ዓለም በሚገኙ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከብሮ ውሏል። በዓሉ በኢትዮጵያም በፀሎትና በሶላት ሥነ ሥርዓት ተከብሯል።
እዚህ በዩናይትድ ስቴትስ ዋሺንግተንና አካባቢዋ የሚገኙ የዕምነቱ ተከታዮችም ዛሬ ጠዋት በታላቁ መስጊድ በዓሉን አክብረዋል።
EID at First Hijra Ethiopian Muslim Community Center Washgton DC
ለሶላት እንደተሰባሰቡም የፈርስት ሂጂራ የኢትዮጵያ ማኅበረሠብ ኢማም - ሼህ ኻሊድ መሐመድ ዑመር ቡራኬ ሰጥተዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ዓለም ዙሪያ የምትገኙ የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ-አል አድሃ በዓል አደረሳችሁ