አዲስ አበባ —
ቦይንግ 767 አይሮፕላን - የኢትዮጵያ አየር መንገድ
Your browser doesn’t support HTML5
ረዳት አብራሪው ኃይለመድኅን አበራ የጥፋተኛነት ብይን ተሰጠበት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነ አይሮፕላን ባለፈው ዓመት ጠልፏል በተባለው ረዳት አብራሪ ኃይለመድኅን አበራ ላይ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሃያኛ ወንጀል ችሎት የጥፋተኛነት ብይን ሰጥቷል፡፡
ብይኑን ተከሣሽ በሌለበት ያሳለፈው ችሎት የቅጣት ውሣኔ ለመስጠት ለዓርብ መጋቢት 11/2007 ዓ.ም ቀጥሯል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡