“የማይመጣ ነገር መጠበቅ" እና ሌሎች ታሪኮች

አቶ አሰፋ ጫቦ

Your browser doesn’t support HTML5

“የማይመጣ ነገር መጠበቅና” እና ሌሎች ታሪኮች .. ክፍል አንድ

Your browser doesn’t support HTML5

የውይይቱን ሁለተኛ ክፍል ከዚህ ያድምጡ

በቅርቡ ከዚህ ዓለም በሞት በተለየው አንጋፋ የፖለቲከኛ ጸሃፊና እና የሕግ ሰው አቶ አሰፋ ጫቦ ሕይወትና ሥራ ይልቁንም በሥነ ጽሁፋዊ አስተዋጽኦው ዙሪያ ሳምንት የተጀመረ ውይይት ነው።

ተወያዮች:- “የትዝታ ፈለግ” በሚል ርዕስ ባለፈው ዓመት ለንባብ ለበቃው የአቶ አሰፋ መጽሃፍ ሃሳብ ጠንሳሽ ወጣቱ ደራሲ እንዳለ ጌታ ከበደ እና “ይጠበቅ የነበረ” ሌላ መጽሃፉ ይታተም ዘንድ ከአቶ አሰፋ ጋር ይመላለስ የነበረው ደራሲና ጋዜጠኛ ዘነበ ወላ ናቸው።