የዓሹራ በዓል በአል-ነጃሺ መስጂድ

1441ኛው የዓሹራ በዓል በአል-ነጃሺ መስጂድ ትናንት ተከብሯል።

በበዓሉ ላይ ከተለያዩ የኢትዮጵያ የአከባቢዎች፣ እንዲሁም ከኤርትራ፣ ከጂቡቲና ከሱዳን የገቡ የእስልምና ምዕመናንና የዕምነቱ መሪዎች ተሣትፈዋለ።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የዓሹራ በዓል በአል-ነጃሺ መስጂድ