“የሰው ሠራሽ አስውሎት”(አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ)፣ የተፈጥሮ ሰዎችን የሥራ ዕድል ይቀማ ይኾን?

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

“የሰው ሠራሽ አስውሎት”(አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ)፣ የተፈጥሮ ሰዎችን የሥራ ዕድል ይቀማ ይኾን?

ባለሞያዎች፣ “ለጊዜው እምብዛም ነው፤” ሲሉ ብዙም ተጋፊ እንዳልኾነ ይናገራሉ፡፡

እያደገ የመጣው የሰው ሠራሽ አስተውሎት(አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ) ችሎታ እና ብቃት፣ በሰዎች ሕይወት እና አኗኗር ላይ ሊያስከትለው የሚችለው ተጽእኖ ምን ሊኾን እንደሚችል፣ ብዙዎችን እንዲያንሰላስሉ እያደረገ ነው፡፡

አንድ የዘርፉ ባለሞያ፣ ቢያንስ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙም ተጽእኖ አይኖረውም፤ ይላሉ፡፡ ጉዳዩ፣ በቅርቡ በቫንኩቨር ካናዳ በተካሔደው ዓመታዊ የቴድ(TED) ጉባኤ ላይ የመነጋገሪያ ርእስ ነበር፡፡

የክሬግ መክሎች ዘገባ ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡