የአፍሪቃ ህብረትና ፈተናዎቹ

  • መለስካቸው አምሃ

የአፍሪቃ ህብረት ምክትል ሊቀመንበር አሥራ ዘጠነኛው የመሪዎች ስብሰባ የህብረቱን ሊቀመንበር እንደሚመርጥ ያላቸዉን ተስፋ ገለጹ።

የሚሊዬሙን የልማት ግቦች በመምታት ረገድ አፍሪቃ የተደበላለቀ ውጤት እንደሚኖራትም አስታወቁ።

ዝርዝሩን ከዘገባው ያድምጡ።