ዜና ሁለት ጋዜጠኞች አገር ጥለው ኮበለሉ ኖቬምበር 15, 2011 አገር ክህደትና በስለላ የተወነጀሉ ጋዜጠኞች ችሎት እየቀረቡ ባሉበት ባሁኑ ወቅት፥ መንግስትን በሚተቹ ጠንካራ ጽሁፎቻቸው የሚታወቁ ሌሎች ሁለት ጋዜጠኞች አገር ለቀው መሰደዳቸው ተዘገበ።