የእነ አቶ አንዱዓለም አራጌ መከላከያ ምሥክሮች መሰማት ተጀመረ

  • መለስካቸው አምሃ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ እነ አቶ አንዱዓለም አራጌን መከላከያ ምሥክሮች መስማት ጀመረ። ማረሚያ ቤቱ አቶ አንዱዓለም ያቀረቡትን አቤቱታ መሰረተ ቢስ ነዉ አለ። ፍርድ ቤቱ እስካሁን ዉሳኔ አልሰጠም።