የደም መመረዝ በሽታ፥ ጠባይ፥ መንስኤና ህክምና

ሃኪምዎን ይጠይቁ በደም መመረዝ በሽታ ዙሪያ ከበርካታ አድማጮች በደረሱን ጥያቄዎች መነሻነት የተሰናዳ ዝግጅት ነው ይዞ የቀረበው።

ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን፥ ዶ/ር ዳንኤል ፈቃደ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጥቁር አንበሳ የህክምና ሆስፒታል የውስጥ ደዌና የተላላፊ በሽታዎች ልዩ ሃኪምና የህክምና መምህር ናቸው።

የቃለ ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል ቀጥሎ ያድምጡ፤



ሁለተኛውን ክፍል ቀጥሎ ያድምጡ፤