በአዲስ አበባ ለመልሶ ግንባታ ከሚፈርሱ ቤቶች ታሪካዊ ቅርስነት ያላቸውም እንዳሉበት ተገለጠ

  • እስክንድር ፍሬው

በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄዱ ባሉ ግንባታዎች ምክኒያት ከሚፈርሱት ቤቶች ጋር ቅርሶችም አብረው እየፈረሱ መሆናቸው ስጋት እንደፈጠረባቸው ጉዳዩ የሚመለከታቸው እየገለፁ ናቸው።

ለዝርዝሩ በርዕሱ ዙሪያ ከአዲስ አበባ የተጠናረውን ዘገባ ያድምጡ።