የቀድሞዋ የአንድነት መሪ የዲሞክራሲ አራማጆች የጥናትና ምርምር ፌሎሺፕ ተሸላሚ ሆኑ

በዓለም የዲሞክራሲ ተቋማትን ለመገንባትና ለማጠናከር የተቋቋመ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው። National Endowment for Democracy በምህፃረ ቃሉ፥ NED

ከዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት በሚያገኘው የገንዘብ ድጎማ እየታገዘ፥ ከ90 በላይ በሚሆኑ አገሮች በያመቱ ከ1000 በላይ መንግስታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች የሚከናወኑ ፕሮዤዎችን ይረዳል።

ድርጅቱ፥ በተጨማሪም በየአገራቸው ዲሞክራሲን ለማራመድ ለሚታገሉ ዕውቅና በመስጠት የFellowship ተሸላሚ ያደርጋል። በዚህም መሠረት፥ NED የቀድሞዋን የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ መሪ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳን የዘንድሮው አንዷ ተሸላሚ አድርጓል።

የዘገባውን ዝርዝር ከዚህ ያድምጡ፤