ከመደበኛው ተምች የተለየና ከዚህ ቀደም በአፍሪካ ተከስቶ የማያውቅ የበቆሎና የማሽላ ሰብል እየመረጠ የሚያጠቃ “ተምች” በኢትዮጵያ በስድስት ክልሎች መከሰቱን የእርሻና የተፈጥሮ ሃብት ሚኒስቴር አስታወቀ።
ዋሽንግተን ዲሲ —
ጽዮን ግርማ የሚኒስትሩን የሕዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ብርሃኑን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች።
Your browser doesn’t support HTML5