አርመን ኢትዮጵያዊያን በድሬዳዋ

Your browser doesn’t support HTML5

አርመን ኢትዮጵያዊያን በድሬዳዋ

የኢትዮጵያና የአርሜንያ ግንኙነት ከዘመነ አክሱም የሚጀምር መሆኑንና በዘመናዊቷ ኢትዮጵያም የአርመኖች አሻራ በጉልህ የታተመበት ነው ብለዋል በኢትዮጵያ የአርሜርያ አምባሳደር።

አምባሳደር አርተም አዝናውሪያን ሰሞኑን ወደ ድሬ ዳዋ ጎራ ብለው ነበር። አምባሳደር አዝናውሪያን ከቪኦኤ ጋር ቃለ ምልልስ አድርገዋል።