ዓረና በአባላቶቹ ላይ እንግልት እየደረሰ መሆኑን ጠቆመ

አብርሃ ደስታ

በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሰው የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ በአባላቱና አመራሮቹ ላይ ጥቃትና መንገላታት እየደረሰባቸው መሆኑ ገለፀ።

ይህ በቀጣይ ለሚካሄደው ምርጫ የሚያደናቅፍ ነው በማለት ሥጋቱን ገልጿል።

የክልሉ መንግሥት በበኩሉ በዓረና የቀረበው ክስ አይቀበለውም "ይህ በአሁኑ ግዜ እየተከበረ ላለው የትግራይ ህዝብ የትግል መጀመሪያ የካቲት 11 በዓል ጥላሸት ለመቀባት ነው" ብሏል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ዓረና በአባላቶቹ ላይ እንግልት እየደረሰ መሆኑን ጠቆመ