የዓረና መግለጫ

Arena Tigray

በኢትዮጵያ በአሁኑ በኢትዮጵያ ግዜ የተፈጠረው ችግር መነሻው የዴሞክራሲ ዕጦት ብሏል የዓረና ለልአላዊነትና ዴሞክራሲ ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ያወጣው መግለጫ። ኮሚቴው ያካሄደው ስብሰባ አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል::

በመግለጫው የመገንጠልና ሃገር የመበታተን ጉዳይ እንደ ዋና የመፍትሄ አጀንዳ አድርጓል። እየተንቀሳቀሱ ያሉት ህዝቡ ወደ ባሰ ችግር የሚከት ነውና ሊያቆሙ ይገባል ብልዋል።

እንዲሁም አሁን በኢትዮጵያ የተፈጠረው ችግር የብሄር ብሔረሰቦች ጥያቄ ጎልቶ በመውጣቱ ነው በማለት የብሄር ብሔረሰቦች መብት ለመጨፍለቅ የሚደረገው እንቅስቅሴ እንታገላቸዋለን በማለት ገልጸዋል።

ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የዓረና መግለጫ