ደምህት ከትግራይ ብሔራዊ ክልል ጥሪ ቀረበለት

የትጥቅ ትግል ማቆሙን ከአንድ ወር በፊት ያስታወቀው የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ(ደምህት) አባላትና አመራሮች በትግራይ ክልል መጠተው በሰላማዊ እና ህጋዊ መንገድ እንዲሳተፉ የክልሉ መንግሥት ጥሪ አቀረበ።

የትጥቅ ትግል ማቆሙን ከአንድ ወር በፊት ያስታወቀው የትግራይ ሕዝብ ዴሞክራስያዊ ንቅናቄ(ደምህት) አባላትና አመራሮች በትግራይ ክልል መጠተው በሰላማዊ እና ህጋዊ መንገድ እንዲሳተፉ የክልሉ መንግሥት ጥሪ አቀረበ።

የትግራይ ብሔራዊ ክልል መንግሥት ባወጣው መግለጫ በክልሉ መጥተው የፖለቲካ ኃይሎች በሰላማዊ እና ህጋዊ መንገድ እንዲሳተፉ ለማድረግ ክልሉ ዝግጁ ነው ብልዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ደምህት ከትግራይ ብሔራዊ ክልል ጥሪ ቀረበለት