በሰላማዊ ትግል ድል ለመጎናፀፍ መስዋዕት እየከፈለ መሆኑንና በዚህም ምክንያት የተገደሉና የተጎሣቆሉም መኖራቸውን ተቃውሚው ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲያዊና ሉዓላዊነት አስታወቀ።
መቀሌ —
በሰላማዊ ትግል ድል ለመጎናፀፍ መስዋዕት እየከፈለ መሆኑንና በዚህም ምክንያት የተገደሉና የተጎሣቆሉም መኖራቸውን ተቃውሚው ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲያዊና ሉዓላዊነት አስታወቀ።
የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ መቀሌ ላይ ያካሄደውን ግምገማ አሥር ነጥቦችን የያዘ የአቋም መግለጫ አውጥቶ አጠናቅቋል።
ሪፖርተራችን ዓለም ፍሰሃ ከመቀሌ ተጨማሪ አለው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲያዊና ሉዓላዊነት የአቋም መግለጫ