የህወሓት 44ኛ ዓመት የምስረታ በዓል መቀሌ

የህወሓት 44ኛ ዓመት ምስረታ በዓል

ከ18 ዓመታት በፊት ከህወሓት በፖለቲካ ልዩነት የወጡ የቀድሞ የፓርቲው አመራሮች ዕውቅና ተሰጣቸው።

በህወሓት 44ኛ ዓመት ምስረታ ላይ የትግራይ ክልል ነጋዴዎችና አምራቾች ባዘጋጁት መድረክ ነው ዕውቅና የተሰጣቸው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የህወሓት 44ኛ ዓመት የምስረታ በዓል መቀሌ

የህወሓት 44ኛ ዓመት ምስረታ በዓል መቀሌ