"ወደ ትግሌ እመለሳለሁ" - አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ

  • መለስካቸው አምሃ

አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ

ከትናንት በስቲያ ከእሥር የተፈቱት የአርበኞች ግንቦት ሰባት ዋና ፀኃፊ የነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ጋራ ያደረጉት ውይይት እጅግ አውንታዊ እንደነበረ ገልፀዋል፡፡

ከትናንት በስቲያ ከእሥር የተፈቱት የአርበኞች ግንቦት ሰባት ዋና ፀኃፊ የነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ጋራ ያደረጉት ውይይት እጅግ አውንታዊ እንደነበረ ገልፀዋል፡፡

የጀመሩትን ትግል እንደሚቀጥሉም አስታወቁ፡፡ በእሥር በተዳረጉበት ሁኔታ፣ በእሥር ቤት ቆይታቸውና በመሳሰሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከመለስካቸው አምሃ ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

"ወደ ትግሌ እመለሳለሁ" - አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ

Your browser doesn’t support HTML5

"ወደ ትግሌ እመለሳለሁ" - አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ