የዲሞክራት ፓርቲው ብሔራዊ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውሎ ሲገመገም

ዶ/ር አዲሱ ላሽተው በማክማስተር ዩኒቨርሲቲ የስትራተጂያዊ አስተዳደር ጥናት ክፍል መምሕር

ዶ/ር አዲሱ ላሽተው በማክማስተር ዩኒቨርሲቲ የስትራተጂያዊ አስተዳደር ጥናት ክፍል መምሕር

በመካከለኛው ምዕራብ ዩናይትድ ስቴትሷ የኢሊኖይ ክፍለ ግዛት ዋና ከተማ ሺካጎ በመካሄድ ባለው ሁለተኛ ቀን ምሽት ተሰሙ የንግግሮችን ይዘት እና በምርጫው ሂደት ያላቸውን አንድምታም መልከት ያደርጋል።

ፕሮግራሙ በተጨማሪም ብርቱ ፉክክር በሚታይበት የሁለቱ ተቀናቃኝ ፓርቲዎች ትንቅንቅ እና በተመሳሳይ ጊዜ በሚካሄዱት የምክር ቤቶች ምርጫዎች ጭምር ሊያሳድር የሚችለውን ተጽዕኖም ይመረምራል።

Your browser doesn’t support HTML5

የዲሞክራት ፓርቲው ብሔራዊ ጉባኤ ሁለተኛ ቀን ውሎ ሲገመገም

ሞያዊ ትንታኔውን የሚሰጡን ዶ/ር አዲሱ ላሽተው በማክማስተር ዩኒቨርሲቲ የስትራተጂያዊ አስተዳደር ጥናት ክፍል መምሕር እና ዋና መቀመጫውን በዋሽንግተን ዲሲ ባደረገው ብሩኪንግስ ተቋም የዓለም አቀፍ የምጣኔ ሃብት እና የልማት ጉዳዮች የጥናት ባለ ሞያ ናቸው