ትንታኔ:- የፕሬዝዳንት ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝት ዜና አቀባበልና የሚጠበቅ ፋይዳ?

የፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝት

Your browser doesn’t support HTML5

ትንታኔ:- የፕሬዝዳንት ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝት ዜና አቀባበልና የሚጠበቅ ፋይዳ?

ሁለት ቀናት የቀረው የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ጉብኝት ዜና አቀባበልና የጉብኝታቸው ውጤት፤ ትንታኔው የሚያተኩርባቸው ጭብጦች ናቸው።፤

ትዝብትና ምሁራዊ ትንታኔውን የሚሰጡን እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፍልስፍና ትምሕርት ሲያስተምሩ የቆዩትና በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ትንታኔ በማቅረብ የሚታወቁት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ናቸው።